
እንኳን ደህና መጡ
በጃክሰንቪል ፍሎሪዳና አካባቢዋ የምንኖር በትውልድና በዜግነት ኢትዮጵያዊ ወይንም ኢትዮጵያዊ አሜሪካዊ የሆንን በሞት አደጋ ወይም ሀዘን ለሚያጋጥም ችግር በፍቃደኝነትና በሙሉ ፍላጎት አቋቁመናል፡፡ ይህ ችግርን አብሮ ተሰባስቦ ማሳለፍና መረዳዳት ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የሚቀጥል የህይወት ልምድ ነው፡፡
በጃክሰንቪል የመረዳጃ ዕድር ኮሚቴዋች
President
Miller Taybali
Treasurer | Accountant
Hanna Getachew
Auditor
Tefera Biadgilgn
Secretary
Dr. Tessema George
PR Officer
Sisay Belay